በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ለክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ15ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ጥቅምት 22, 2011 (ከ 8 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ኣልተጠቀሰመ
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዕቅድና ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ወረዳዎችና ለክልል ሴክተሮች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ የማይመለስ ብር 150.00/አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድና የጨረታ መመሪያ ከቢሮ ቁጥር 2.01/2.19 በመውሰድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ቢሯችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር-0344415291፣ወይም 0344415152 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡