ድርጃታችን መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል 12 ሰዉ የመጫን ኣቅም ያላት 5L ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ሰኔ 23, 2010 8:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 23, 2010 8:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ሰኔ 20, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
ስለሆነም ነዳጅ ድርጅቱች ሎሌላ ዉወጪ ባለንብረቱ የሚሸፍን ሲሆን በዚሁ መሰረት ለአንድቀን
የምታከራዩበትን ሂሳብበ ሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ
5 ተከታታይ የስራ ቀናት እንድታቀርቡ እያሳወቅን ተጫራቾችየሚያሞሉት
መስፈርቶች ማሞላት እንዳለባችሁ እናሳዉቃለን::
1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ (ሊብሬ) ያለዉና ኢንሹራንስ የገባ ::
2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለዉ(Tin) ማቅረብየሚችል::
3 በገቢዎች የታተመ ተከታታይ ቁጥር ያለዉ ህጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ::
4 በሊትርቢያንስ 8ኪሜ ከዚያ በላ መጎዝ የሚችል መሆን አለበት
5 የናፍታመኪናመሆንአለበት::
6 ከሰሩበት ድርጅት የመልካም ስራ አፈፃፀም ምስጋና ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት
7 ተጫራቶች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ፓስታ እሰከ 23/10/2010 ዓ/ ምከጥዋቱ 8:00 ሰዓት ማስገባት ይጠበቅባችዋል ::
8 ጨረታዉ 23/10/2010 ዓ/ ምከሰዓት 8:30 ሰዓትአዋሽ ካምፕ ፊት ለፊት በሚገኘዉ ፕሮጀክት ኣስተዳደር ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል
ማሳሰቢያ : ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነዉ
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ 0348402448 ይደዉሉ