ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የፈርኒቸር እቃዎች እንዲሁም ለተመራቂ ተማሪዎች መጽሔትና የባይንደር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 4, 2010 9:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 4, 2010 9:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ መጋቢት 28, 2010
posted:ከ 8 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
bidding: search status closed
1 የ2010 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
2 አሸናፊዉ ተወዳዳሪ በሕጋዊ መንገድ ዉል ማሰር የሚችል መሆን አለበት
3 በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100 በመክፈል ገንዘብ ቤት መዉስድ ይችላል
4 ጨረታዉ 25/7/2010 ጀምሮ እስከ 3/8/2010 ዓም 9:00 ድረስ የሚቆይ ይሆናል
5 ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
6ጨረታዉ የሚዘጋዉ 3/8/2010 ዓ/ም ከቀኑ 9:00( ዘጠኝ ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ 3/8/2010 ዓም 9:30 ይሆናል::
7 ለተጨማሪብራሪያ 0344-41-99-76 ወይም 0914729078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
8 ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ