መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እንዱስትሪያል አውቶሜሽን የስልጠና ዕቃዎችና የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥር 24, 2010 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 24, 2010 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ ጥር 14, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
የማስረከብያ ቀን ማራዘም የግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2010
- መቐለቴክኖሎጂኢንስቲትዩትከአሁንበፊትበአዲስዘመንጋዜጣታህሳስ14 ቀን2010 ዓ.ምያወጣቸውግልፅጨረታዎችሎት-1 ኢንዱስትሪያልአውቶሜሽንየሥልጠናእቃዎችሎት-2 የቢሮዕቃዎች/ፈርኒቸር/ እንደሚከተለውማስተካከያተደርጓል።
- ታህሳስ14 ቀን2010 ዓ.ምበወጣውጋዜጣከተገለጸውየጨረታውማስረከቢያለተጨማሪ20 ቀናትየተራዘመመሆኑንእየገለጽንበዚህምመሰረት ጥር24/2010 ዓ.ምከጠዋቱ3፡30 ሰዓትተዘግቶበተመሳሳይቀንበ4፡00 ሰዓትየሚከፈትመሆኑንእናሳውቃለን።
መቐለቴክኖሎጂኢንስቲትዩትከዚህበታችየተዘረዘሩትንየተለያዩእቃዎችንበግልጽጨረታአወዳድሮለመግዛትይፈልጋል።በዚሁመሠረት፡-
- በዘርፉየታደሰህጋዊንግድፈቃድ፣የቫትምዝገባሰርተፊኬት፣የግብርከፋይምዝገባሰርተፊኬት፣እናየአቅራቢምዝገባሰርተፊኬትማቅረብየሚችል።
- የቀረበውዝርዝርየቴክኒክመስፈርትማሟላትየሚችል።
- ለጨረታማስከበሪያቢድቦንድበባንክየተመሰከረለትCPO /ሲፒኦ/ ወይምየባንክዋስትናበመቐለዩኒቨርሲቲስምማስያዝየሚችል፡፡
ተ.ቁ ምድብ የጨረታአይነት ሲፒኦ 4 ሎት1 እንዱስትሪያልአውቶሜሽንየስልጠናዕቃዎች ብር200,000.00 5 ሎት2 የቢሮዕቃዎች(ፈርኒቸር) ብር50,000.00 - ማንኛውምተጫራችየማይመለስብር100 / አንድመቶብር/ በመክፈልለዚሁየተዘጋጀውንየጨረታሰነድከመቐለቴክኖሎጂኢንስቲትዩት፣ግዥናንብረትአስተዳደርቢሮመውሰድይችላል፣
- ተጫራቾችጋዜጣውከወጣበትቀንጀምሮእስከ21ኛውቀን3፡30 ሰዓትድረስለዚሁጨረታተብሎበተዘጋጀውየጨረታሳጥንውስጥየማወዳደሪያሰነዳቸውንማስገባትይችላሉ።
- ጨረታውከወጣበትበ21ኛውቀንከጠዋቱ3፡30ሰዓትየጨረታሳጥኑተዘግቶበተመሳሳይቀንልክበ4፡00 ሰዓትተጫራቾችወይምሕጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትበግልጽይከፈታል።21ኛውቀንበዓልከሆነደግሞበሚቀጥለውየሥራቀንበተመሳሳይሰዓትላይይከፈታል።
- በጨረታውአሸንፎበወቅቱውልለማያስርየጨረታአሸናፊያስያዘውየጨረታማስከበሪያቢድቦንድ(CPO)አይመለስለትም።
- ዩኒቨርሲቲውየተሻለአማራጭካገኘጨረታውንበከፊልምሆነበሙሉየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው።ለበለጠማብራሪያ፡- በስልክቁጥር03 48 40 99 52 ደውሎማነጋገርይቻላል።
በመቐለዩኒቨርሲቲውየመቐለቴክኖሎጂኢንስቲትዩት(አይናለምግቢ)