ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ አከባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚዉል ሎደር ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 16, 2010 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 16, 2010 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010
posted:ከ 8 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
- ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፀዉን መመዘኛ የምታማሉ አካራዩች ሎደሩ ለሰዓት የምታከራዩበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በሃላ በመጥቀስ መወዳደር ትችላላቹ
1 በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸሁ
2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ
3 ቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ
4 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ
5 በጣም ጥሩ የሆነ አቅም ያለዉ 3m3 መጫን የሚችል ሎደር ማቅረብ የምትችሉ
6 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 16/04/2010 ዓም ከቀኑ 8:00 ተዘግቶ በዛዉ ቀን 16/04/2010 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት ይከፈታል
7 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0910280150/0348990357 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ
Â