የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በሰ/ዕዝ/ ጠ/መምሪያ 11ኛክ/ጦር ግዥ ዴስክ ለህሙማን ቀለብ የሚውል ምግቦች የፅዳት ማቴሪያል እና የፅህፈት ማቴሪያል እንዲሁም ለቢሮ መገልገያ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 15, 2010 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 15, 2010 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ ጥቅምት 6, 2010 (ከ 9 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
ስለሆነምበዚህየስራዘርፍየተሰማሩእላይየተጠቀሱትማቴሪያሎችለማቅረብየተፈቀደላቸውየታደሰንግድፍቃድያላቸውየዘመኑንግብርየከፈሉተጫራቾችንይጋብዛል።
- ተጫራቾችይህማስታወቂያከወጣበትጊዜጀምሮዘወትርበስራሰዓትአዲግራትየ11ኛግዥዴስክቢሮቁጥር 17 በግንባርበመቅረብለጨረታውየተዘጋጀውንየጨረታሰነድየማይመለስብርÂ 100.00Â /አንድመቶብር/Â በመክፈልመውሰድየሚችሉሲሆን
- የመወዳደሪያሠነዳቸውእስከÂ ጥቅምት 15 ቀን 2009 ዓ.ምከቀኑ 6፡00 ሰዓትÂ ድረስለዚህተብሎበተዘጋጀውየጨረታሳጥንማስገባትይኖርባቸዋል።
- ጨረታውተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትበዕለቱÂ ከቀኑ 6፡00 ሰዓትታሽጎበዕለቱከቀኑ 8፡00 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትጨረታውይከፈታል።
- መስሪያቤቱየተሻለአማራጭካገኘጨረታውንበከፊልምሆነሙሉበሙሉየመሰረዝመብቱየተጠበቀነው።
- ለበለጠመረጃ፡-Â በሞ/ቁጥር 0914491317/0912874656Â ደውለውመጠየቅይችላሉ።
የሰሜንዕዝጠ/መምሪያየ11ኛክ/ጦርመምሪያ