ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 12, 2009 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 12, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ሚያዝያ 4, 2009
posted:ከ 9 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
- የ2009 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- አቅራቢነት የተመዘገበ
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00 /መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ ከ ሚያዝያ 2/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 12/2009 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ ሚያዝያ 12/2009 ዓ/ም ከቀኑ 9:00( ዘጠኝ ሰዓት) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ሚያዝያ 12/2009 ዓ/ም 9:30 ይሆናል::
- ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይም 0914729078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ