ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች መቀመጫና ለመምህራን ማቴሪያሎች ማስቀመጫ የሚሆን ወንበርና ጠረዼዛ የቧንቧ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 13, 2009 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 13, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ታኅሣሥ 7, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
ስለሆነም
- የ 2009 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- በአቅራቢነት የተመዘገበ
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00Â /መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ ከ ታሕሳስ Â 6/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ታሕሳስ 13/2009 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ Â
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ ታሕሳስ 13 2009 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት የሚከፈቱ ደግሞ በዚሁ ከቀኑ 9 ፡30 ይሆናል
- ለተጨማሪማብራሪያÂ Â 0344-41-99-76 ወይምÂ 0914-72 90 78Â ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ