ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ የተለያዩ የፅዳት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 6, 2009 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 6, 2009 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ኅዳር 28, 2009
posted:ከ 9 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
- የ 2009 ዓም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
- አቅራቢነት የተመዘገበ
- በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
- ጨረታዉ ከ ህዳር 27/2009 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ታሕሳስ 6/2009 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::
- ጨረታዉ የሚዘጋዉ ታሕሳስ 6/2009 ዓ/ም ከቀኑ 9:00( ዘጠኝ ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ ታሕሳስ 6/2009 ዓ/ም 9:30 ይሆናል::
- ለተጨማሪማብራሪያ 0344-41-99-76 ወይምÂ 0914729078 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::
ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ