ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
መዝግያ ቀን: ነሐሴ 20, 2017 4:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 20, 2017 4:35 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ነሐሴ 16, 2017
posted:ከ 1 ዓመት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
የፕሮፎርማ የጨረታ ማስታወቅያ
Date: 16/12/2017
ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች ያሉትን የመኪና እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያሉ መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
1. በዘርፉ 2017ዓ/ም የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ፣የኣቅራቢነት ፍቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆናችሁ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የሰኔ ወር ቫት ሪፖርት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ።
2. ቫት ተመዝጋቢ ከሆነችሁ የምታስገቡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን ኣለበት።
3. የታዘዘው እቃ ኣሸናፊ ከሆኑ በ 3ት ቀናት ውስጥ ማስረከብ የሚችሉ፡፡
4. ፕሮፎርማ በኣየር ላይ የሚቆየው ግዜ ከ 16/12/2017 እስከ 20/12/2017ዓ/ም ሲሆን ልክ በ 4:30 ከጥዋቱ ይከፈታል፡፡
5. ይህ ፕሮፎርማ እንደ ውል ያገለግላል፡፡
6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
| S/N. | Description | S.Number | U/M | QTY | U/Price | Remark | |
|---|---|---|---|---|---|---|---|
| Birr | Ce | ||||||
| 1 | Shock Absober RR Electrical | 48530-69535 | Pcs | 02 | |||
| 2 | Shock Absober FR Electrical | 48510-60260 | Pcs | 02 | |||
| Grand Total | |||||||
ኣድራሻ፡-ስ.ቁ.034-418556 ወይም በ 0914-752718 መጠየቅ ይቻላል