የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ 1ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝ 145 ካ.ሜትር ቤት በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ኣዛል::
መዝግያ ቀን: ሰኔ 26, 2017 3:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 26, 2017 6:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ግንቦት 26, 2017
posted:ከ 1 ዓመት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
bidding: search status closed
የቤት እና ቦታ ሽያጭ ማስታወቂያ
አፈ/ከሳሽ- አቶ መኮነን አማረ አፈ ተከሳሾች እነ ወ/ሮ ራሄል ኣማረ 6ት ቁ ሰዎች መካከል ባለው የአፈፃፀም የሚል ክርክር በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ 1ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝ አዋሳኙ በምስራቅ ወ/ሮ ወ/ሮ ኪዳን፣ በደቡብ መንገድ፣ በምእራብ መንገድ በሰሜን ፈረደ ወ/ገብርኤል የሚያዋስነው 145 ካ.ሜትር ቤት እና ቦታ በኣማረ በላይ ወይም ወ/ሮ ኣስካለ ማርያም ግርማይ ስም የሚታወቅ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ በመነሻ ዋጋ ብር 2,215,194.46 (ሁለት ሚልየን ሁለት መቶ ኣስራ ኣምስት ሺ ኣንድ መቶ ዘጠና ኣራት ብር ከ46/100) በሆነ ለቀን-26/10/2017 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት ጠዋት ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓትበጨረታ ስለሚሸጥ በዚህ ቀን እና ቦታ ተገኝተው እንዲጫረቱ እያንዳንዱ ተጫራች ደግሞ 100,000 (አንድ መቶ ሺ) ጨረታ ማስከበርያ በጨረታ ኮምቴ እንድታስይዙ የጨረታ ውጤት ደግሞ ቀን 26/10/2017 ዓ/ም ሰዓት 9፡00 እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቀለ የተሰየመ ፍታብሄር ምድብ ችሎት አዟል።
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ምድብ ችሎት