የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ምድብ ችሎት 145 ካ.ሜትር ቤት እና ቦታ በጨረታ እንዲሸጥ አዟል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 18, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 7, 2017 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 7, 2017 06:00 ጥዋት
  • የቤት/ህንፃ ሃራጅ
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቂያ

አፈ/ከሳሽ- አቶ መኮነን ኣማረ እና አፈ/ተከሳሾች- እነ ወ/ሮ ራሄል ኣማረ በቁጥር 6 ሰዎች መካከል ባለው የአፈፃፀም የሚል ክርክር በመቀለ ከተማ ክ/ከተማ ይ ወያነ ቀበሌ 16 የሚገኝና ኣዋሳኞቹ፣ በምስራቅ ወ/ሮ ኪዳን፣ በደቡብ መንገድ በምዕራብ መንገድ በሰሜን ፈረደ ወ/ገብርኤል የሚያዋስነው 145 ካ.ሜትር ቤት እና ቦታ በኣማረ በላይ ወይም ወ/ሮ ኣስካለ ማርያም ግርማይ ስም የሚታወቅ በጨረታ እንዲሸጥ ፍርድ ቤት ስላዘዘ በመነሻ ዋጋ ብር 2.215,194.46 (ሁለት ሚልየን ሁለት መቶ ኣስራ ኣምስት ሺ አንድ መቶ ዘጠና ኣራት ብር ከ46/100) በሆነ ለቀን-07/09/2017 ዓ/ም 3፡00 ሰዓት ጥዋት ጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት በጨረታ ስለሚሽጥ በዚህ ቀን እና ቦታ ተገኝተው እንዲጫረቱ እያንዳንዱ ተጫራች ደግሞ 100,000 (አንድ መቶ ሺ) ጨረታ ማስከበርያ በጨረታ ኮሚቴ እንድታስይዙና የጨረታ ውጤት ደሞ በ07/09/2017 ዓ/ም ሰዓት 9፡30 እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቀለ የተሰየመ ፍታብሄር ምድብ ችሎት አዟል።

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ምድብ ችሎት

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (631)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s