የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ 1 አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች 2 አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎች
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 18, 2007 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጳጉሜ 5, 2005 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ጥቅምት 13, 2007 (ከ 12 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ አግአዚ ቅርንጫፍ
አገልግሎት የሰጡ ጎማዎች
አገልግሎት የሰጡ ወንበሮች ጠረዛዎች
ለመሸጥ ስለተፈለገ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫረቶች ዕቃዎችን የምገዙበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በኣግኣዚ ጎዳና ቅርንጫፍ ማስገባት ትችላላችሁ::
ማሳሰቢያ
ጨረታዉ የሚገባበት ቀን ከጥቅምት 11 ቀን 2007 ዓ/ም እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2007 ዓ/ም በሥራ ሰዓት::
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን ጥቅምት 19 ቀን 2007 ዓ/ም::
ጨረታዉ የሚካሂድበት ቦታ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢ ዉስጥ::
ንብረቶቹ በሥራ ሰዓት ማየት ይችላል::
ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታዉ አይገደድም::
የኢትዮßያ ንግድ ባንክ ኣግአዚ ጎዳና ቅርንጫፍ