በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኝ ለቢሮና ለመጋዘን የሚውል ኪራይ ማጫረት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ኅዳር 3, 2017 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 3, 2017 4:15 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ጥቅምት 26, 2017
posted:ከ 1 ዓመት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ
ለቢሮና ለመጋዘን ኪራይ የሚሆን የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኝ ለቢሮና ለመጋዘን የሚውል ኪራይ ማጫረት ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ከ2-9:30 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በቅ/ጽ/ቤቱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
ጨረታው 03/03/2017 ዓ.ም ከሰዓት በፊት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡15 ሰዓት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ይከፈታል። ስለዚህ የጨረታ አፈጻጸሙ በጨረታ ሠነዱ በተገለፀው መሠረት የሚፈጸም መሆኑን እየገለጽን፣ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላ የጨረታ ዋጋውን 5% በ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚቀጥለው ስ/ቁ 0914724990 መጠቀም ይቻላል፡፡
አድራሻ
ሓሚዳይ ብሩህ ተስፋ ፕላስቲክ ፋብሪካ ፊት ለፊት
መቐለ፣