ፍሬምናጦስ የኣረጋውያን የኣእምሮ ህሙማንና ህፃናት መርጃ ድርጀት የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራ ለማሰራት
መዝግያ ቀን: ሰኔ 16, 2016 9:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 16, 2016 10:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ግንቦት 27, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
ግልፅ ጨረታ
ፍሬምናጦስ የኣረጋውያን የኣእምሮ ህሙማንና ህፃናት መርጃ ድርጀት የ2016 ዓ/ም በጀት ዓመት የኦዲት ስራ ለማሰራት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ ሰነዶች በመመልከት ለምታማሉ ሁሉ ባለ ሞያዎች በዚህ ግልፅ ጨረታ በመመልከት እንድትሳተፉ አንገልፃለን::
የግዥው ዓይነት፡- የኦዲት ስራ
ጨረታው የወጣበት የግዥ ዘዴ፡- ግልፅ ጨረታ
ጨረታው የወጣበት ቀን፡- 26/09/2016 ዓ/ም
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን፡- 15/10/2016
ሴነ 15/10/2016 ዓ/ም ከስዓት 9፡30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በ10፡00 ይከፈታል፡፡