በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን: ጥር 29, 2016 9:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 29, 2016 9:01 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ጥር 24, 2016
posted:ከ 2 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: --
bidding: search status closed

1 የዘመኑ የታደሰ ፈቃድ ያላችሁ

2 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማረጋገጫ መቅረብ የምትችሉ

3 የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/እና ኣቅራቢነት የተመዝገባችሁ

4 የራሳችሁ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በትክክል ሞልታችሁ  በመፈረምና ማህተም በማድረግ ኣስፈላጊ የሆኑ ሰነዶች ተያይዞ በማሸግ ከ24-28/5 2016 ዓም ከቀኑ 9:00 ሰዓት በስራ ሰዓት ወደ ቅ/ፍ  ጽ/ቤቱ ግዥ ክፍል ማቅረብ አላባችሁ

5 ጽ/ቤቱ ኣሸናፊ ኣቅራቢ በ3 ቀናት ዉስጥ ያሳዉቃል የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ፐፕሮፎርማ ግዥዉ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር

ተ/ቁ

የዕቃዉ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

መለያ ቁጥር

(Part No)

ማብራሪያ

1

Boliden Battery 70 A

PCS

01

-

For P/No 5-02070

2

END Sub assay FR RH

PCS

01

45045-69075

>> >> 5-01805

3

End Sub assay FR LH

PCS

01

45044-69145

>> >>

4

Bush lateral arm

PCS

02

48706-60030

>> >>

የጨረታ ምድብ
s