ዓለም ዓቀፍ የሕፃናት አድን መቀለ ኤርያ ኦፊስ ለትርፍ ያልቶመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚህ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ አገልግሎቶች መገልገያ የሚሆኑ የመጠጥ ዉሃ ቦቴ ለመከራየት ይፈልጋል ስለዚህ በዚሁ አግልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም

መዝግያ ቀን: መጋቢት 9, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 9, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ የካቲት 23, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል

የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላችሁ

የታደሰ የመድን ሽፋን ያላችሁ ሁሉ

እኤኣ ከየካቲት 29 2016 መጋቢተ 9 2016 ድረሰ ባሉ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመውሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዘ ጨረታዉ መጋቢት 9 2016 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በእለቱ በ 8 ፡30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል

ድርጅቱ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለዉ

የጨረታ ምድብ