የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎች አገልግሎት የሚውል ቀለብ እና ለሽሬ ሆስፒታል የሚያገለግል የመኪና ሰርቪስ የታካሚዎች ቀለብ እና የመኪና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ሰኔ 23, 2012 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 23, 2012 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ሰኔ 9, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000.00
bidding: search status closed
በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት እና የቫት ሰርተፍኬት ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን ይጋብዛል።
በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ፍላጎት የያዘ ሰነድ የማይመለስብር 30.00 (ሰላሳብርብቻ)እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000.00 (አንድሺብርብቻ) በባንክየተመሰከረ CPO ማስያዝ የሚችሉ ዘወትር በሥራ ሰዓት በሰሜንዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ግዥ ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታውሰኔ 23 ቀን 2012 ዓ.ምከጠዋቱ 3፡30 ሰዓትተዘግቶ በዚሁቀንከጠዋቱ 4:00 ሰዓትተጫራቾች ወይምሕጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል፡፡
መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0910914889/0344-41-00-24+251-342418611 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡
የሰሜን ዕዝ ደረጃ-3 ሆስፒታል
መቐለ