በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ወንበር ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ላፕቶፕ፤ ፕሪንተር፤ ትልቁ ቪድዮ ካሜራና ጠረንጴዛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ግንቦት 1, 2012 12:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 2, 2012 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ሚያዝያ 23, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
- ጨረታዉ በጋዜጣ የወጣበት ቀን : 23/8/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : በ8ኛዉ ቀን ልክ 12:00
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ9ኛዉ ቀን ልክ 9:00
በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ - የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ማስረጃዎቹን ኮፒ አድርጎ ማቅረብ የሚችሉ
- በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚ/ር ወይም በገ/ኢ/ል/ቢሮ በአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችልን
- የጨረታ ሰነድ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት የሚችል::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ8 ቀናት አ/ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ሠመራ ቢሮ ቁጥር 13 እየቀረቡ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ
- ጨረታው በ8ኛው ቀን ከቀኑ ልክ 12፡00 ሰዓት ታሽጎ በ9ኛው ቀን ከ ሰዓት ልክ 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል: ሆኖም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባያገኙም ጨረታውን የመክፈቱ ሂደት አይስተጓጎልም::
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የዕረፍትና የበዓል ቀናቶች ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል::
- ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ዕቃውን በራሱ ትራንስፖርት እና ወጪ አጓጉዞ አ/ብ/ክ/መ/ፍ/ቤት ቢሮ ሠመራ ድረስ አቅርቦ ለመ/ቤቱ ንብረት ክፍል በሞ/19 ገቢ ወይም ማስረከብ አለበት።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 033 866 91 84/0910 36 41 27
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት
ጠቅላይ ፍርድ ቤት
Company Info