የመኪና ሃራጅ ማስታወቂያ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 6, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ግንቦት 26, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 26, 2012 6:30 ጥዋት
  • መኪናና ማሺነሪ ሽያጭ / ካልኦት ዝሽወጡ
  • Print
  • Pdf

አፈ/ከሳሽ -ጥዕና ፍቅሪ እራስ አገዝ ሕ/ስ/ማህበር አ/ተከሳሽኢብራሂም ዓብደልቃድር መካከል ባለው የአፈፃፀም የሚል ክርክር በብር 1,217,216 ግምት መነሻ ዋጋ መኪና የሚገዛ ተጫራች በጋዜጣችሁ ማስታወቂያ ወጥቶ ይጠራ ጋዜጣ ከወጣበት እና ማስታወቂያ ከተለጠፈበት አንድ ወር ከቆየ በኋላ ተጫራች ደግሞ ሲፒኦ የመነሻ ዋጋ 25 ፐርሰንት አስቀድሞ ማስያዝ እንደሚገባው እና የጨረታው ቀን 26/09/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከቀኑ 630 ተካሂዶውጤቱከሰዓትበኋላ 900 ሰአትችሎት ላይ እንዲቀርብ የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመቐለ የተሰየመው ፍታብሔር ችሎት አዟል፡፡

የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍታብሔር ችሎት

+251 334 411201

+251 344-40-24-20

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s