ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰለማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራዉ ኣዲስ ህንፃ ቶንዲኖዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን: ጥር 9, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 9, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ጥር 5, 2008
posted:ከ 10 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed

ፕሮፎርማ ማስታወቂያ

1.   የ 2008 ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ

2.   በአቅራቢነት የተመዘገበ

3.   በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100.00  /መቶ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::

4.   ተጫራቾች ለ ጨረታዉ ማስረከቢያ 2 % በሲፒኦ በማዘጋጀተ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባችዋል::

5.   ጨረታዉ ከ ጥር  3/2008 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥር 09/2008 ዓ/ም 9:00 (ዘጠኝ ሰዓት)  የሚቆይ ሆኖ  ጨረታዉ የሚከፈቱ ደግሞ በዚሁ ወን ከቀኑ 9፡30 ይሆናል

6.   ተጫራቾች ለተጫረቱበት ማተሪያል አሸናፊነት ከተገለፀላቸዉ  ብኃላ ባሉት 3ት ቀናት   ማቅረብ  የሚችሉ መሆን ይኖርባቸወዋለ

7.   ለተጨማሪማብራሪያ   0344-41-99-76 ወይም  0914-72 90 78  ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::​

ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ ን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 

የጨረታ ምድብ