የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በከተማ መቐለ የሚገኙ መሰረተ ልማቶች ጥናት ለማካሄድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጥናት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 2, 2012 2:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የጨረታው መክፈቻ ቀን አልተገለጸም
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ መጋቢት 16, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
  1. የዘመኑ ግብር ከፍለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ሰርቲፊኬት፣የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ ጥር 2012 ዓ/ም ቫት ሪፖርት ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ::
  2. ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ (TOR) ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት በነፃ ሰነድ ጨረታ መውሰድ ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች የፍላጎት መግለጫ ሰነዳቸውን (Expression of Interest) እስከ 02/08/12 ዓ/ም ማቅረብ ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች በእያንዳንዱ የፍላጎት መግለጫ ሰነድ ገፅ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ማድረግ ይኖርበታል::
  5. ጽ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው::
  6. ለበለጠ ማብራሪያ በስ/ቁጥር፡- 03 455 934 11 /03 424 087 57 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት

የጨረታ ምድብ