ኩባንያችንሂወት እርሻ መካናይዜ ሽንኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2011/2012 ዓ.ም ምርት ዘመን ከተመረተው የጥጥ ፍሬ ምርት 7,000.00 ኩንታል እና 500.00 የደለቡ በሬዎች የቁም እንስሳት ክብደት በኪሎ ሂሳብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: መጋቢት 15, 2012 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 15, 2012 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ መጋቢት 5, 2012
posted:ከ 6 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ብር 100.00 (አንድመቶብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እስከ 10ኛው ተከታታይ ቀን 10፡30 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ከሚገኘው ላይዘን ኦፊስ ጽ/ቤት ወይም ሑመራ በሚገኘው ዋና ቢሮ በመውሰድ መጫረት ይችላሉ፡፡ ጨረታው 11ኛውየሥራቀንከጥዋቱጥጥፍሬ 3፡30 ሰዓትተዘግቶበዕለቱ 4፡00 ሰዓትይከፈታል፡፡የእንስሳትጨረታ 4፡30 ሰዓትተዘግቶበዕለቱ 5፡00 ሰዓትተጫራቾችወይምህጋዊወኪሎቻቸውበተገኙበትይከፈታል፡፡
ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
መረጃበስልክቁጥር፡- 0935406182 0911 23 72 45 ደውለውማነጋገርይችላሉ፡፡
ሂወትእርሻመካናይዜሽንኃ/የተ/የግማህበር