የ 70 እንደርታ ልማት ማህበር የ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ጠቅላላ የገቢና ወጪ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: በ10 ቀናት ውስጥ
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ታኅሣሥ 29, 2012
posted:ከ 6 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 29/4/2012
ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን : በ10 ቀናት ዉስጥ
ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : መክፈቻና ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
የ70 እንደርታ ልማት ማህበር የ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት ጠቅላላ የገቢና ወጪ ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ህጋዊ የታደሰ ፍቃድ ያላችሁ ባለሙያዎች አስፈላጊውን ሁሉ የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ በታሸገ ፖስታ በማቅረብ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
አድራሻችን፡- አዲስ አበባ፣ ሜክሲኮ ኬኬር ህንፃ ስ.ቁ 0914126188/0914708685
ትግራይ መቐለ፡- ቤት ት/ቲ ሃፀይ ዮሃንስ አካባቢ ስ.ቁ 0914704830/0919010736
እንደርታ ልማት ማህበር