ተዘግቷል
ለ3ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ /T.P.L.F/ በ 2011 በጀት ዓመት ለፅ/ቤቱ ኣገግሎት የሚውል 150 KVA ጀነሬተር / Super Silent Generator/ እና ኬቭል / Cable/ 3*120/70 sq.mm በኣገር ኣቀፍ ግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
መዝግያ ቀን መጋቢት 20, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 20, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን