እ/መሆኒ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ወረዳ ሴፍትኔት ለእርሻ ገጠር ልማት ቤት ፅሕፈት ግልጋሎት የሚዉል ኬሻ/ጭረት/ ለመግዛት ስለሚፈልግ

መዝግያ ቀን ጥቅምት 18, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 19, 2018 9:00 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ6,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡

መዝግያ ቀን ሚያዝያ 1, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 1, 2016 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ4,000.00
የተለቀቀበት ቀን

የጨረታ ምድብ

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ
ዋጋ ሸርፊ
#መሸጢመግዝኢ
161.00 (0.03)162.61 (0.03)
180.40 (-0.31)182.20 (-0.31)
24 (0)24.36 (0.01)
9.75 (-0.05)9.84 (-0.06)
1.02 (0)1.03 (0)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ዓርቢ ጥቅምቲ 13, 2019