የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል ኣንበሳ ባንክ ኣ.ማ ግእዝ ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ አዲስ ለሚከፈቱ እና በስራ ላይ ያሉት ቅርንጫፎች በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በአለሚኒየም የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::መዝግያ ቀን መጋቢት 24, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 24, 2018 4:35 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሓሙስ መጋቢት 17, 2018 ( ከ 8 ወር)የኣልሙኒየም እቃዎችና ሰራዎች ተጨማሪ አንብብ : ኣንበሳ ባንክ ኣ.ማ ግእዝ ሪጅን ፅ/ቤት በስሩ አዲስ ለሚከፈቱ እና በስራ ላይ ያሉት ቅርንጫፎች በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በአለሚኒየም የጥበቃ ቤት (SENTRY BOX) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ከዚህ በፊት በዓዲ ሓውሲ በነበረው ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የብረት በሮች እና የእንጨት በሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ መዝግያ ቀን ነሐሴ 3, 2016 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 3, 2016 3:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ20%የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ ነሐሴ 1, 2016 (ከ 2 ዓመታት)እንጨት እና የእንጨት ስራካልኦት ዝሽወጡብረታ ብረት ሰራዎች+1 ተጨማሪ አንብብ : አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ ኣ.ማ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት ከዚህ በፊት በዓዲ ሓውሲ በነበረው ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የብረት በሮች እና የእንጨት በሮች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡