ተዘግቷል
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተርሚናል ጥገና በተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች የሚሆን መጠልያ | ቦታ ለማስራት ስለፈለገ ተጫራቾች በራሳቸው ቆርቆሮ፣ሚስማር ፣ወራጅ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብአቶች በማቅረብ ሙሉ የሼዱ ስራ በባርዛፍ ና ቆርቆሮ ሰርተው ለሚያስረክቡ ተጫራቾች አወዳድሮ ለማሰራት - ስለፈለገ
መዝግያ ቀን ሚያዝያ 28, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 28, 2016 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5,000.00
የተለቀቀበት ቀን