ተዘግቷል
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ ፅ ቤት በተወሰኑ የክልላችን ቦታዎች በተዛባ የአየር ፀባይ ምክንያት ኤልሊኖ የዉሃ እጥረት ላጋጠማቸዉ ወገኖቸ ድጋፍ የሚዉል ፋይበር ባለ 10,000 ሊትሮ ሮቶ በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
መዝግያ ቀን ኅዳር 28, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 28, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ15,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን