ተዘግቷል
ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመቐለ ከተማ ኣበርገለ ስጋ ፋብሪካ ግቢ የሚገኙ ያገለገሉ : ሁለት ትራክተሮች ፣ኣንድ የሳር ድርቆሽ ማሰሪያ/Baler/ ማሽን በስክራፕ መልክ በሚዛን ክብደት እንዲሁም መኾኒ የመኖ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የሚገኝ ያገለገለ ባለ 50ኪሎ ግራም የስንዴ ከረጢት tag/ በቁጥር ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ
መዝግያ ቀን ነሐሴ 18, 2018 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 18, 2018 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን