የግልፂ ጨረታተዘግቷል መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ (50 ኩንታል) : በኤፍ ኤስ አር (90 ኩንታል) : በትራክ ትረያለር (400 ኩንታል) እና በሃይቢድ (400 ኩንታል) ከመቐለ - አዲስ አበባ እና ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማመላለስ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛልመዝግያ ቀን ታኅሣሥ 5, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 5, 2009 6:00 ከሰአትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 10 ዓመታት)የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ ተጨማሪ አንብብ : መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ (50 ኩንታል) : በኤፍ ኤስ አር (90 ኩንታል) : በትራክ ትረያለር (400 ኩንታል) እና በሃይቢድ (400 ኩንታል) ከመቐለ - አዲስ አበባ እና ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማመላለስ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የሚዉል 2009 ዓም የ1ኛ ግማሽ ዓመት በሎት 1 ፅሕፈት መሣሪያዎች : ሎት 2 ደንብ ልብስ : ሎት 3 ላፕቶፕና ዲስክ ቶፕ : ሎት 4 የተሽከርካሪ ጎማ : ሎት 5 ቀጥር ዋተር ፓምፕ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ታኅሣሥ 10, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 10, 2009 6:00 ከሰአትቦታስሪንቃየጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 10 ዓመታት)የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎች+3 ተጨማሪ አንብብ : በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት የሚዉል 2009 ዓም የ1ኛ ግማሽ ዓመት በሎት 1 ፅሕፈት መሣሪያዎች : ሎት 2 ደንብ ልብስ : ሎት 3 ላፕቶፕና ዲስክ ቶፕ : ሎት 4 የተሽከርካሪ ጎማ : ሎት 5 ቀጥር ዋተር ፓምፕ መግዛት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ በ2009 የበጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳሪያ: የፕሪንተር ቀለሞች ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ታኅሣሥ 4, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 4, 2009 6:00 ከሰአትየጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ ኅዳር 28, 2009 (ከ 10 ዓመታት)የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየጽህፈት መሳሪያዎች ተጨማሪ አንብብ : በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ በ2009 የበጀት ዓመት ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚዉሉ የፅሕፈት መሳሪያ: የፕሪንተር ቀለሞች ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገለግሎት የሚዉሉ የ ምድገ ግቢ መንገድ ሥራ Earth work , Concrete pipe and curb stone laying and foundation work ( የኣፋር ቆራጣ እና ሙሌት ሥራ ኣስፈላጊ ኣፈር የማስወገድ ሥራ የፓይና እና ከርብ እስቶን የማስቀመጥ ስራ እና የእስትራክችር ፋዉንዴሽን ሥራዎች በሰብ ኮንትራክት ለማስራት ተጫራችችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 5, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 5, 2009 6:00 ከሰአትቦታመቐለየጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ኅዳር 27, 2009 (ከ 10 ዓመታት)መንገድና ዲልድይ ግንባታ ተጨማሪ አንብብ : የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገለግሎት የሚዉሉ የ ምድገ ግቢ መንገድ ሥራ Earth work , Concrete pipe and curb stone laying and foundation work ( የኣፋር ቆራጣ እና ሙሌት ሥራ ኣስፈላጊ ኣፈር የማስወገድ ሥራ የፓይና እና ከርብ እስቶን የማስቀመጥ ስራ እና የእስትራክችር ፋዉንዴሽን ሥራዎች በሰብ ኮንትራክት ለማስራት ተጫራችችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ባለ 16000 ሊትሮ በላይ የሚጭን ዉሃ ቦቲ በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋልመዝግያ ቀን ኅዳር 28, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 28, 2009 6:00 ከሰአትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ኣርብ ኅዳር 23, 2009 (ከ 10 ዓመታት)የመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎትየከባደ መሺነሪ ግዢ ተጨማሪ አንብብ : መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተረፕራይዝ መቀለ ደንጎላት ሳምረ ፊናርዋ መንገድ ስራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል ባለ 16000 ሊትሮ በላይ የሚጭን ዉሃ ቦቲ በግልፅ ጨረታት አወዳድሮ ለመከራየት የፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ መዝግያ ቀን ኅዳር 30, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 30, 2009 6:00 ከሰአትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሮብ ኅዳር 21, 2009 (ከ 10 ዓመታት)ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች ተጨማሪ አንብብ : በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የግልፂ ጨረታተዘግቷል በኢትዩጰያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዩጽያ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ትግራይ ማእከል መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ጎማ: ባትሪ: ከለማዳሪያና : ጭረት በጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋልመዝግያ ቀን ኅዳር 30, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 30, 2009 6:00 ከሰአትቦታመቐለየጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ኅዳር 20, 2009 (ከ 10 ዓመታት)እንጨት እና የእንጨት ስራ ተጨማሪ አንብብ : በኢትዩጰያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የኢትዩጽያ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት ትግራይ ማእከል መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ጎማ: ባትሪ: ከለማዳሪያና : ጭረት በጨረታ አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ባትሪ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የኮንስትራክሽን ማተሪያል ፣ኤለክትሮኒክስ(pc lap top: desktop:printer:photo copy)ለመግዛትና የመስክ ተሽከርካሪ(small vehicle) ለመከራየት ይህ ገፅ ጨረታ አዉጥተዋልመዝግያ ቀን ታኅሣሥ 1, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 1, 2009 6:00 ከሰአትቦታመቐለየጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ሰኞ ኅዳር 19, 2009 (ከ 10 ዓመታት)የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች +6 ተጨማሪ አንብብ : የትግራይ ክልል መንገድ ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ በ 2009 በጀት ዓመት ለሚያከናዉናቸዉ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ባትሪ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ :የኮንስትራክሽን ማተሪያል ፣ኤለክትሮኒክስ(pc lap top: desktop:printer:photo copy)ለመግዛትና የመስክ ተሽከርካሪ(small vehicle) ለመከራየት ይህ ገፅ ጨረታ አዉጥተዋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምርምር መሳሪያ ዕቃዎንን :የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ታኅሣሥ 4, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 4, 2009 6:00 ከሰአትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ20,000.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ኅዳር 16, 2009 (ከ 10 ዓመታት)ግብርና መሺነሪ ተጨማሪ አንብብ : የትግራይ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዮት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የምርምር መሳሪያ ዕቃዎንን :የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል እኖታት ን እኖታ በጎ አድራጎት ድርጅት የ 2016 በጀት ሂሳብዋን በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለችመዝግያ ቀን ኅዳር 25, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 25, 2009 6:00 ከሰአትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ኣርብ ኅዳር 16, 2009 (ከ 10 ዓመታት)ኣካውንቲን ተዛማጅኦዲቲንግ ተዛማጅ ተጨማሪ አንብብ : እኖታት ን እኖታ በጎ አድራጎት ድርጅት የ 2016 በጀት ሂሳብዋን በዉጭ ኦዲተር ማስመርመር ትፈልጋለች