ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮጀክት ዓድሓ 16-11 በቀለ ከተማ ኣርሚ ፋዉደወሽን ኣፓርትመንት ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ላይ ለሰራቶኞች ሰርቪስ ለሌሎች ስራዎች ኣገልግሎት የምንጠቀምበት ባለ 5 በወንበር መሆን የሚችል በጥሩ ሁኔታ ያለዉና ስፕሪንግ የሆነ ዳብል ካፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 17, 2012 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 17, 2012 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ታኅሣሥ 11, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 የዘመኑ ግብር የከፈላቹ
2 ቲን ተመዝጋቢ የሆናችሁ
3 የባሌቤትነት ሊቢሬ ማቅረብ የምትችሉ
4 በመንግስት የታወቀ ተከታታይ ቁጥር ያለዉ ደረሰኝ ማቅረብ የምችሉ
5 ተጫራቾች የቫት ወይም የቲኦቲ ተመዝጋቢ ከሆናቹሁ ዋጋ ቫት ፊት ወይም ከ ቲኦቲ በፊት መሆኑን
6 ጨረታዉ 17/04/2012 ከቀኑ 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት ይከፈታል
ስልክ ቁጥር 03 48 99 03 57