መቐለ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ 75ኛ ዓመት ቁጥር 52 ጥቅምት 22 2008 ዓም ካወጣቸዉ የተለያዩ ግልፅ ጨረታዎች መካከል ሎት 2 የዉበት ተክሎች እንደሚከተለዉ ማስተካከያ ተደርጋል

መዝግያ ቀን: ኅዳር 27, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 27, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ኅዳር 17, 2008 (ከ 11 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል

1 . ጥቅምት 22 2008 ዓም በወጣዉ ጋዜጣ ከተገለፀዉ የጨረታ ማስረከብያ የመጨረሻ ቀን ለተጨማሪ 15 ቀናት የተራዘመ ሲሆን በዚህም መሰረት ጨረታዉ ህዳር 27/ 2008 ዓም ከጠዋቱ 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ ልክ በ4 ፡00 ሰዓት ይከፈታል

የጨረታ ምድብ