በኢትዮጵያ ምርጥ ዘር እና ደን ዉጤቶች ኣቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የምግብ እህልና ብጣሪዎችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ኅዳር 10, 2012 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 10, 2012 4:15 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ኅዳር 3, 2012 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5%
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት በቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
2 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላ የጨረታ ዋጋውን 5% በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
3 ጨረታው 10/03/2011ዓ/ም ከሰዓት በኃላ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:15 ይከፈታል
4 ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።ለተጨማሪ ማብራሪያ በሚቀጥለው ኣድራሻ መጠቀም ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ 0923-412132