የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ኬሚካልና መገልገያ መሳሪያዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 2 የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 3 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ኅዳር 30, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 30, 2008 6:00 ከሰአት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ኅዳር 14, 2008
posted:ከ 11 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status closed
በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላሃችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ደኩሜንት ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 በመክፈል ከ 13 / 03/ 2008 ዓም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችን የዕቃ ግዥ ክፍል በስራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅንጽን በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስችሉ ግዴታዎች
ማለትም
- የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት ፤የ ቫት ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/፤ የመስከረም ወር ቫት ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት
- ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ
- የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶክመንት ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብ በ ሲፒኦ አሰርተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የእቃዎች ብዛት እስከ 20 %የመጀመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
- ጨረታዉ ሕዳር 30/ 2008 ዓም ከጥዋቱ በ 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያዉኑ መገኘት የሚፈልግ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ለኪሎቻቼ በተገኙበት በቢሮአችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344403663 / 0344404346 በፋክስ ቁጥር 0344409971 መጠየቅ ይቻላል