ዩ ኤስ ኤ ኤዲ (USAID) ድጋፊ READ II ፕሮጀክት ድጋፍ መ/ቤታችን Educational Development Center –EDC ለመጪዉ ኣንድ ኣመት መሳሪያ እቃዎችን ለሚቀጥሉ ኣንድ ኣመት ከተመረጡት ድርጅት እንዳስፈላጊነቱ ወይም በሚፈለግበት ጊዜ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ጥቅምት 13, 2012 2:05 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 13, 2012 2:10 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ መስከረም 29, 2012
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
ጨረታዉ ባማስታወቂያ ቦርድ የተለጠፈት ግዜ 29/1/2012
1 ስለዚህ ድርታችን ለነዚህ ዢዎች ኣዲስ ኣበባ ለኣማራና ለትግራይ ክልል ቢሮዎች የሚሆን ግዢዉ የሚፈመዉ በየክልሎቹ ባሉት ኣቅራቢዎች መሆኑን እንገልፃለን በዚሁ መሰረት ተጫራቾች በየክልሎቹ ት/ቢሮ READ II ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመገኘት የጨረታዉን ሰነድ / ደኩመንት/ ማግኘት ይችላሉ
2 ማስታወቂያዉ የሚቆየዉ 2 ሳምንት ሆኖ ማስታወቂያ ግዜ ይጨምራል ጨረታዉ የሚጀምረዉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ነዉ
3 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 251 34241 8756 ወይ 251 914 72 92 98 መደወል ይችላሉ ወይም ከየክልሎቹ ት/ቢሮ READ II ፕሮጀክት ማግኘት ይችላሉ