የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የመኪና ሙሉ ሰርቪስ የሚሰጥ ጋራዥ ከ ደረጃ ኣራት በላይ የሆናቹ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት ከዚህ መሸኛ ጋር የተያያዘ የቀረበ ዝርዝር ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 5, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 9, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 9, 2012 8:02 ጥዋት
  • ሞተርሳይክል ጥገና / የተሽከርካሪ ጥገና
  • Print
  • Pdf

1 ተወዳዳሪዉ የዘመኑ ግብር የከፈለና ፍቃድ ያሳደሰ መሆን ኣለበት

2 ፕሮፎርማዉ እንደ ዉል ይቆጠራል

3 ከደረጃ 4 በላይ የሆናቹ

4 ደረጃቹ የታደሰ 2011ዓ/ም

5 ፕሮፎርማዉ የሚወጣበት ቀን 5/1/2012ሰኣት 8፡00

6 ፕሮፎርማዉ የሚከፈተዉ 9/1/2012 ሰኣት 8፡00

7  ኣድራሻ ስ.ቁ 03 42 40 95 47 /3048409815

መመለስ
የጨረታ ምድብ
s