ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ አፓርታማ ግንባታ ፕሮጀክት በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዳሓ ሳይት ዳዕሮ አካባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖርያ ቤቶች ለኮንስትራክሽን አገልግሎት የሚዉል ጥራቱ የጠበቀ 00ጠጠር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ነሐሴ 23, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ነሐሴ 23, 2011 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ነሐሴ 16, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
bidding: search status closed
1 የዘመኑ ግብር የከፋላችሁ መሆን አለባቸዉ
2 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የምትችሉ
3 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባችሁ
4 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆናችሁ መረጃ ማቅረብ የምትችሉ
5 የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 .00 በስፒኦ ወይም በቦንድ ማስያዝ የምትችሉ
6 ፕሮጀክቱ በሚያቀርበዉ 00ጠጠር ሳንፕል/ ናሙና/ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ
7 ቲን ናምበር ተመዝጋቢ የሆናችሁን ተጫራቾች ይህ የጨረታ ሰነድ ከወጣበት ነሓሴ 15 ቀን 2011 ዓም ጀምሮ በበተከታታይ 7 የስራ ቀናት ዉስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ማስገባት ትችላላችሁ
8 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
9 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቀን 23/12/2011 ዓም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዛዉ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል
ኣድራሻ ዳዕሮ መጨራሻ ታክሲ በስተግራ በኩል ሜትሮ ገባ ብሎ ይገኛል
ለበለጠ መረጃ 03 -48990358 / 59