የአፋር ክልል ትምህርት ቢሮ ለ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጎማዎች ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ ሕጋዊ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: 15 ተከታታይ የስራ ቀናት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ16ኛው የስራ ቀን በ3፡00 ሰዓት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ነሐሴ 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
- በጨረታ መወዳደር የሚችሉ በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢመሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በተመሳሳይ ተግባራት፣ አገልግሎት/በመሣተፍ ልምድና መልካም የሥራ አፈፃፀም ተገቢውን ካፒታልና ውስጣዊ ብቃትያላቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ሰመራ ትም/ቢሮ ቢሮ ቁጥር 06 የጨረታውን ሰነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰምበታሸገ ኤንቨሎፕ 2 ኮፒ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው የስራ ቀን በ3፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በስልክ ቁጥር፡- 0336660125/092000909