ኒው ሚሊንየም ኮሌጅ ህጋዊ የኦዲት ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ኣጫርቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን: ሰኔ 22, 2011 2:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 22, 2011 2:01 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ሰኔ 15, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed

1 የድርጅቱ 2010-2011 በጀት ዓመት ኣመታዊ የሂሳብ ስራ /ከሓምሌ 1/2010-ሰኔ 30/2011ዓ/ም/

2 በሂሳቡ መዝገቡ ያሉትን እየተንከባለሉ የመጡት ተሰብሳቢና ተከፋይ የማጥራት ስራ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

3 ስለዚህ ፈቃደኛ የሆናችሁ ተጫራቾች በሰም በታሸገ ፖስታ ለእያንዳንዱ ዋጋውን እስከነቫቱ በግልፅ የሚያሳይ መልኩ ንግድ ፍቃድ ጨምሮ እስከ ሰኔ 22/2011ዓ/ም ዋና ቢሮ በኣካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆናችሁን ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

4 ከቀን 13-22

የጨረታ ምድብ

s