ለ2ኛ ግዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለሚያሰራው ኣዲሱ ህንፃ B+G+10 መስሪያ ኣገልግሎት የሚውሉ የፊኒሽንግ ማቴሪያሎች፣ ሳኒቴሪ ማቴሪያልስ፣ ኤሌክትሪካል ማቴሪያል፣ የኣልሙኔም ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ሰኔ 10, 2011 6:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 11, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 የ2011ዓ/ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤
2 በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 ብር በመክፈል ከገንዘብ ቤት መግዛት ይችላሉ፡፡
3 ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ 2 በመቶ በሲፒኦ በማዘጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጂናልና ኮፒ ለየብቻው በሁለት ፖስታ በማሸግ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
4 ጨረታው 30/09/2011ዓ/ም እስከ 10/10/2011ዓ/ም 6፡00 ሰዓት ድረስ የሚቆይ ሆኖ የጨረታ ሰነድ ኦርጂናልና ኮፒ ለየብቻው በሁለት ፖስታ በማሸግ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
6 ጨረታው የሚዘጋው 10/10/2011ዓ/ም ከቀኑ 6፡00 ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ቀን ከቀኑ 9፡00 ይሆናል፡፡
7 ኮሌጁ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-419976/0914-729078 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡