የመቐለ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት ለመቀሌ ከተማ የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ኣገልግሎት የሚውሉ የመኪና ዲኮሬሽን እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ግንቦት 26, 2011 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 27, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ግንቦት 21, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ፕሮፎርማው ከ19/09/2011ዓ/ም እስከ 26/09/2011ዓ/ም 8፡30
2 ፐሮፎርማው 26/09/2011ዓ/ም ሰዓት 9፡00 ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0342-408757 መደወል ይቻላል፡፡