የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የኮምፒዩተርና አና የፕሪንተር ኣክሰሰሪ እቃዎች በፕሮሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ግንቦት 8, 2011 3:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ግንቦት 8, 2011 3:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ግንቦት 7, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
1 ፕሮፎርማው ከ 06/09/2011ዓ/ም እስከ 08/09/2011ዓ/ም ሰኣት 3፡00
2 ፕሮፎርማው 08/09/2011ዓ/ም ሰኣት 3፡00 ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁጥር 0342-409547/0348-409815 መደወል ይቻላል፡፡