የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፤
መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 17, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 17, 2011 4:15 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ሚያዝያ 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት በቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፤
2 ጨረታው ሚያዝያ 17 ቀን 2011 ዓ/ም ከሰዓት በኃላ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ 4:15 ሰዓት በቅርንጫፍ ፅ/ቤቱ ይከፈታል፤ ስለዚህ ሽያጭ ኣፈፃፀም በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት የሚፈፀም መሆኑን እየገለፀን፤ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቦድ ቦንድ/ የጨረታ ዋጋውን 5 በመቶ በሲፒኦ ይኖርባቸዋል፤
3 ተጫራቾች ከላይ የተገለፀውን መጠን በሙሉ ወይም በከፊልም መጫራች ይችላሉ፤
4 ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይምን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
ለተጨማሪ ማብራሪያ ኣድራሻ መጠቀም ይቻላል፤
ስ.ቁጥር 0344-413719