ፕሮጀክታችን መቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል reformed bar ብረት ባለ 8 እና ባለ 10 እና ባለ 16 ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 19/07/2011 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ 27/07/2011ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ድረስ የምትወዳደሩበት ሙሉ ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቀን 27/07/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፀን ተጫራቸች ማሟላት የሚገባቸውን መመዘኛዎች ከ1-6 ተራ ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።
መዝግያ ቀን: መጋቢት 27, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 27, 2011 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ መጋቢት 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
bidding: search status closed
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች
1 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፤ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ያላቸው፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
2 ቲን TIN NO የተመዘገቡበትን ሰርተፊኬት ኮፒ ማቅረብ የምትችሉ፤
3 የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ብር 10000.00 ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
4 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው ከሌሉ የሚያስገቡት ዋጋ ዶኩሜንት ኣይከፈትም።
5 የሚያስገቡት ዋጋ ላይ በሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለዉ ተወዳዳሪው ከጨረታው ውጭ ይሆናል።
6 የምታስገቡት ሰነድ በኦርጂናል ና በኮፒው የብቻው በማሸግ የማቅረብ ገዴታ ኣለባቸው፡፡
ማሳሰቢያ:- ፕሮጀክቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ጨረታዉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ኣድራሻ ኣክሱም ሆቴል ፊት ለፊት የድሮ ደጀን ሆስፒታል ግቢ ቢሮ ኣሰተዳደር
ስልክ ቁጥር 0344-400242 ወይም 0910-280150