ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኣፓርታማ ግንባታ ፕሮጀክት በመቐለ ከተማ ልዩ ስሙ ዓዲሓ ሳይት / ዳዕሪ ኣካባቢ/ ለሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለኮንስትራክሽን ኣገልግሎት የሚውል ጥራቱ የጠበቀ ኣሸዋ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: መጋቢት 5, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 5, 2011 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሰኞ መጋቢት 2, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
bidding: search status closed
በመሆኑም ከዚህ በታች በተመለከተዉ ዝርዝር መሰረት ተጫራቾች ለኣንድ ሜትር ኩብ የምትቀርቡትን ዋጋ በመሙላት ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
1 የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ መሆን ኣለበችሁ፤
2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የምትችሉ፤
3 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ ኣለባችሁ፤
4 ተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢ መሆናችሁ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ፤
5 የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ሺ ብር/ CPO በስፒኦ ወይም ቢድ ቦንድ ማስያዝ የምትችሉ፤
6 የፕሮጀክቱ በሚያቀርበው ኣሸዋ ሳምፕል/ ናሙና/ መሰረት ማቅረብ የምትችሉ፤
7 ቲን ናምበበር ተመዝጋ የሆናችሁ ተጫራች ይህ የጨረታ ሰነድ ከወጣበት የካቲት 30 ቀን ቀን 2011ዓ/ም ጀምሮ በተከታታይ 7ት /ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ማስገባት ትችላላችሁ፤
8 ፕሮጀክቱ የተሻላ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤
8 ጨረታዉ በ 5/07/2011 ዓ/ም ጥዋት 4:00 ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 5/07/2011 ዓም ከጠዋቱ 4:30 ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር 0348-990358/59
ኣድራሻ ዳዕሮ የመጨረሻ ታክሲ በስተግራ በኩል 70 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል