በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ከኲሓ መቀሌ የሰራዊትና ኣባላትና የሲቪል ሰራተኞች የሚያመላልስ ባለ 24 ወንበር የመኪና ሰርቪስ ክራይ ግልጋሎት የሚውል ኣወዳድሮ መከራየት ከኣሸናፊ ነጋዴ ውል ማሰር ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ጥር 16, 2011 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 16, 2011 4:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ጥር 7, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 25.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች በወጣው ጨረታ በዚህ ዘርፍ የተሰማሩን የዘመኑን ታክስ ቫት ቲኦቲ ተመዝጋቢ የሆኑ ለዚህ የተማላ የንግድ ፍቃድ የያዙና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
2 የጨረታ ሰነድ 25.00 (ሃያ ኣምስት ብር) በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር ዲስክ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
3 ጨረታው በጥር 06/05/2011ዓ/ም እስከ 16/05/2011ዓ/ም በኣየር ላይ ወሎ በዛው ቀን ከጥዋት 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን 4:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ኣሉበት ይከፈታል።
4 መስሪያ ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።