ዓለም አቀፍ ሕፃናት አድን መቐለ ፊልድ ኦፊስ ለትርፍ ያልቆመና መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ- ሰናይ ድርጅት ነዉ በዚሁ መሰረት ለሚሰጣቸዉ ሰብአዊ ኣገልገሎት መገልገያ የሆኑ በረከት ያሉ ጽሁፎች በመባዛተና በመጠረዝ ጥቅም ላይ ያዉላል ስለዚህ በዚሁ አገልግሎት ላይ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ማለትም
መዝግያ ቀን: መስከረም 2, 2008 6:00 ከሰአት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ነሐሴ 27, 2007
posted:ከ 11 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
bidding: search status open
1 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ
2 የግብር ከፋይመለያ ቁጥር ያላችሁ ሁሉ እ.ኤ.ኣ ከነሓሴ 24/2015 መሰከረም/ 02/2015 ድረሰ ባሉ ቀናት ዉስጥ ሰነዱን ከድርጅቱ በመዉሰድ እንድትወዳደሩ እየጋበዘ ጨረታዉ መስከረም /02/2015 ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ ጨረታዉ በእለቱ በ8:30 ተጫራቾች ባሉበት ይከፈታል