የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት የተለያዩ የብረት እቃዎችና ታቤላዎች በፕሮፎርማ ኣወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

መዝግያ ቀን: ጥር 3, 2011 8:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 4, 2011 9:00 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 12,000.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል

1 ፕሮፎርማ እስከ 03/05/2011ዓ/ም 8:30 ታሽጎ 9:00 ከሰዓት በኃላ ይከፈታል።

2 የጨረታ ማስከበሪያ 12000.00 ሺ ብር ማስያዝ ኣለባቸው።

የጨረታ ምድብ