በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና ስፔር ፓርትና ስተሽነሪ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 27, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
  • Print
  • Pdf

1 ማንኛዉ በዘርፉ የተሰማራና ብቃት ያለዉ ድርጅት ከላይ የተዘረዘሩትነ እቃዎች ለማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል::

2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ 26/12/2007 ጀምሮ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል ከዚሁ በታች ከተጠቀሱት ኣድራሻዎቻችን ማግኘት ይችላሉ::

በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት መደበኛ ግዥ ክፍል

3 የጨረታ ሰነዳችን ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ  15 ቀናት ከታች በተገለፀዉ ኣድራሻችን በመቅረብ ማግኝት ይቻላል::

4 ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ቫት ዲክለረሽን የኣቀራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN NUMBER) ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::

5 ተጫራቾች  ለመኪና ስፔር ፓርት ብር 15,000 (ኣስር አምስት ሺ ብር)  ለፅሕፈት መሳርያ /ስተሽነሪ / 10,000 (ኣስር ሺ ብር)  የጨረታማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ (CPO ) ማስያዝ ይኖርባችዋል::

6 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸዉን  “በሁለት ፖስታ “ኣንድ “ኦርጅናል “እና ሁለት “ኮፒ”በስም የታሸጉ ኢንቨሎፖች እስከ ቀን 12 /01/ 2008 ዓም ከቀኑ 8:30 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰዉ የፅ/ቤቱ  ኣድራሻ በተዘጋገዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ::

7 ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን 12/01 /2008 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በቢሮ መደበኛ ግዥ ክፍል ይከፈታል በተጨማሪ ተጫራቾች ስለ ጨረታ ማብራሪያ ከፈለጉ ስልክ ቁጥር  0344411795 / 0344411794  በተጠቀሰዉ ኣድራሻ ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::

8 ይህ ጨረታ የሚቆይበት ጊዜ(Bid Validity Period) ጨረታዉ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ60 የስራ ቀናት የፀና ይሆናል

9 መስረቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በክፋል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

የትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ መደበኛ ግዥ ክፍል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (630)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s